ሰቈቃወ 3:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጥርሶቼ በጠጠር እንዲሰበሩና ፊቴም በዐመድ ላይ እንዲደፋ አደረገ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ጥርሴን በድንጋይ ሰበረ፤ በትቢያ ውስጥ ረጋገጠኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፤ አመድም አቃመኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ። Ver Capítulo |