ኢያሱ 24:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከዚህ በኋላ ኢያሱ ሕዝቡን ሁሉ አሰናበተ፤ እያንዳንዱም ወደየርስት ይዞታው ተመልሶ ሄደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከዚያም ኢያሱ ሕዝቡን ሁሉ ወደየርስቱ እንዲሄድ አሰናበተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ኢያሱም እያንዳንዱን ሰው ሕዝቡን ወደ ርስቱ እዲሄድ አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ኢያሱም ሕዝቡን አሰናበተ፤ ሁሉም ወደየቦታቸው ገቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ኢያሱም ሕዝቡን በእያንዳንዱ ወደ ርስቱ ሰደደ። Ver Capítulo |