ዮሐንስ 8:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 እኔ ግን እውነት ስለምናገር አታምኑኝም! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 እኔ ግን እውነትን እናገራለሁና አታምኑኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም። Ver Capítulo |