Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዮሐንስ 6:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 የሕ​ይ​ወት እን​ጀራ እኔ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።

Ver Capítulo Copiar




ዮሐንስ 6:48
6 Referencias Cruzadas  

ከሰማይ የወረደው ሕይወትን የሚሰጥ እንጀራ እኔ ነኝ፤ ከዚህ እንጀራ የሚበላ ሁሉ ለዘለዓለም ይኖራል፤ ለዓለም ሕይወት እንዲሆን እኔ የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”


ስለዚህ ኢየሱስ “ከሰማይ የወረደ እንጀራ እኔ ነኝ” በማለቱ አይሁድ በእርሱ ላይ አጒረመረሙ፤


ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ስለሚጠግቡ የተባረኩ ናቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios