ዮሐንስ 6:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 እናንተ ግን አይታችሁኛል፤ ግን በእኔ አላመናችሁም እላችኋለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ነገር ግን እንደ ነገርኋችሁ፣ አይታችሁኝም እንኳ አታምኑም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ነገር ግን እንዳያችሁኝ፥ እንዳላመናችሁም ነገርኳችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ነገር ግን እላችኋለሁ፤ አያችሁኝ፤ አላመናችሁብኝምም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ነገር ግን አይታችሁኝ እንዳላመናችሁ አልኋችሁ። Ver Capítulo |