ዮሐንስ 10:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እነርሱም እንደገና ሊይዙት ፈለጉ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አምልጦ ሄደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንደ ገናም ሊይዙት ሞከሩ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አመለጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ደግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አምልጦ ሄደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ዳግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አመለጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 እንግዲህ ደግመው ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም ወጣ። Ver Capítulo |