ኢዩኤል 2:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከተማውን ይወራሉ፤ በከተማውም ቅጽር ላይ ይሮጣሉ፤ እየዘለሉ በቤቶች ላይ ይወጣሉ፤ እንደ ሌባም በመስኮት ይገባሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከተማዪቱን ይወርራሉ፤ በቅጥሩም ላይ ይዘልላሉ፤ በቤቶች ላይ ዘልለው ይወጣሉ፤ እንደ ሌባም በመስኮት ይገባሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በከተማም ያኰበኩባሉ፥ በቅጥሩም ላይ ይሮጣሉ፥ ወደ ቤቶችም ይወጣሉ፥ እንደ ሌባም በመስኮቶች ይገባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከተሞችን ይይዛሉ፤ በቅጥሩም ላይ ይሮጣሉ፤ ወደ ቤቶችም ይወጣሉ፤ እንደ ሌባም በመስኮቶች ይገባሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በከተማም ያኰበኵባሉ፥ በቅጥሩም ላይ ይሮጣሉ፥ ወደ ቤቶችም ይወጣሉ፥ እንደ ሌባም በመስኮቶች ይገባሉ። Ver Capítulo |