ኢዩኤል 2:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መልካቸው ፈረስ ይመስላል፤ ግልቢያቸውም እንደ ጦር ፈረስ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤ እንደ ጦር ፈረስም ይጋልባሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፥ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፥ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ። Ver Capítulo |