ኢዮብ 7:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ይህን ሥቃይ የበዛበት ሰውነት ተሸክሜ ከመኖር ታንቄ መሞትን እመርጣለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስለዚህ እንዲህ ሆኖ ከመኖር፣ መታነቅና መሞትን እመርጣለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከዚህ ሥጋ ይልቅ ነፍሴ መታነቅንና ሞትን መረጠች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሕይወትን ከመንፈሴ ትለያለህ። አጥንቶቼንም ከሞት ትጠብቃለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ነፍሴም ከአጥንቴ ይልቅ መታነቅንና ሞትን መረጠች። Ver Capítulo |