ኢዮብ 36:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱ በትዕቢታቸው፥ የሠሩትን ኃጢአት ይገልጥባቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በእብሪት የፈጸሙትን በደል፣ ተግባራቸውን ይነግራቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ተግባራቸውንና መተላለፋቸውን በትዕቢትም እንደሚሠሩም ይናገራቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሥራቸውንና መተላለፋቸውን ይነግራቸዋል፥ ብዙ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሥራቸውንና መተላለፋቸውን በትዕቢትም እንዳደረጉ ይናገራቸዋል። Ver Capítulo |