ኢዮብ 36:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ ስለ እግዚአብሔር የምናገረው ገና ሌላ ነገር ስላለ፥ እንዳብራራልህ ጥቂት ታገሠኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “በእግዚአብሔር ፈንታ ሆኜ የምለው አለኝ፤ ጥቂት ታገሠኝና እነግርሃለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ገና ስለ እግዚአብሔር የሚነገር አለኝና ጥቂት ቆየኝ፥ እኔም አስታውቅሃለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ገና የምናገረው ነገር አለኝና ጥቂት ታገሠኝ፥ እኔም አስተምርሃለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ገና ስለ እግዚአብሔር የሚነገር አለኝና ጥቂት ቆየኝ፥ እኔም አስታውቅሃለሁ። Ver Capítulo |