ኢዮብ 33:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መልስ ልሰጥህ ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ለመናገር ተዘጋጅቶአል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እነሆ፥ ለመናገር ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ቃላትን አሰናድቷል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም ይናገራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም በትናጋዬ ተናግሮአል። Ver Capítulo |