Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 32:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ተናግሬ ይውጣልኝ፤ በአንደበቴ መልስ መስጠት አለብኝ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤ አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሮቼን ከፍቼ እመልሳለሁ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ጥቂት እን​ድ​ተ​ነ​ፍስ እና​ገ​ራ​ለሁ። ከን​ፈ​ሬ​ንም ገልጬ እመ​ል​ሳ​ለሁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሬን ገልጬ እመልሳለሁ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 32:20
8 Referencias Cruzadas  

እስቲ ዝም በሉ እኔም እንድናገር ዕድል ስጡኝ ከዚያ በኋላ የፈለገው ነገር ይሁን።


የሚከሰኝ ካለ፥ ሳልከራከር ጸጥ ብዬ እሞታለሁ።


“ኢዮብ ሆይ! የሕሊናዬ ብስጭት መልስ እንድሰጥህ አስገደደኝ፤ ስለዚህም ነው ለመናገር የቸኰልኩት።


አንድ ጊዜ ለመናገር ዕድል ስጡኝ፤ ከዚያ በኋላ እንደ ፈለጋችሁ መሳለቅ ትችላላችሁ።


ሆዴ ሊፈነዳ እንደ ተቃረበ እንደ አዲስ የወይን አቊማዳ ሆዴ ተነፍቶአል።


በዚህ ጉዳይ ለማንም አላደላም፤ ማንንም አላቆላምጥም።


“ኢዮብ ሆይ! አንድ ሰው ደፍሮ ቢናገርህ በትዕግሥት ታዳምጣለህን? ነገር ግን ከመናገር ማን ይቈጠባል?


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos