ኢዮብ 20:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክፉ ሰው የሚበላው ሁሉ መርዝ ይሆንበታል፤ መርዝም ሆኖ ይገድለዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የእባብ መርዝ ይጠባል፤ የእፉኝትም ምላስ ይገድለዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፥ የእባብም ምላስ ይገድለዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የእባብን መርዝ ይጠባል፤ የእፉኝትም ምላስ ይገድለዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፥ የእባብም ምላስ ይገድለዋል። Ver Capítulo |