ኤርምያስ 7:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ተመልከቱ! እናንተ እኮ በሚያታልሉ ከንቱ ቃላት ትተማመናላችሁ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እናንተ ግን፣ ከንቱ በሆኑ የሐሰት ቃላት ታምናችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እነሆ፥ በማይረባ በሐሰት ቃላት ታምናችኋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “እነሆ በማትጠቀሙበት በሐሰት ቃል ብትተማመኑም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ በማትረቡበት በሐሰት ቃል ታምናችኋል። Ver Capítulo |