ኤርምያስ 50:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በምድሪቱም የጦርነት ድምፅ ተሰምቶአል፤ ታላቅ ጥፋትም ደርሷል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በምድሪቱ የጦርነት ውካታ፣ የታላቅ ጥፋት ድምፅ ተሰማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጦርነት ሁካታ ታላቅም ጥፋት በምድሪቱ ላይ አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሰልፍና የታላቅ ጥፋት ውካታ በምድር ላይ አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የሰልፍና የታላቅ ጥፋት ውካታ በምድር ላይ አለ። Ver Capítulo |