Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኤርምያስ 41:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 በማግስቱም ገዳልያ መሞቱን ማንም ሳያውቅ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ጎዶልያስ በተገደለ ማግስት፣ ማንም ስለ ሁኔታው ከማወቁ በፊት፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ከጎዶልያስ መገደል በኋላ ማንም ሳያውቅ በሁለተኛው ቀን

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 እስ​ማ​ኤል ማንም ሳያ​ውቅ ጎዶ​ል​ያ​ስን ከገ​ደለ በኋላ በሁ​ለ​ተ​ኛው ቀን እን​ዲህ ሆነ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ ማንም ሳያውቅ በሁለተኛው ቀን

Ver Capítulo Copiar




ኤርምያስ 41:4
4 Referencias Cruzadas  

ዳዊት ወንድንም ሆነ ሴትን ወደ ጋት ሳያመጣ ሁሉንም ገደለ። ይህንንም ያደረገው ዳዊት ይህንንና ይህንን አደረገ ብለው እንዳይነግሩበት ነው። በፍልስጥኤም አገር በኖረበት ዘመን ሁሉ ይህን የማድረግ ልማድ ነበረው።


እስማኤል በምጽጳ ከገዳልያ ጋር የነበሩትን አይሁድንና በዚያ ተገኝተው የነበሩትን የባቢሎናውያንን ወታደሮች ጭምር ፈጀ።


ከሴኬም፥ ከሴሎና ከሰማርያ ሰማኒያ ሰዎች በድንገት መጡ፤ እነርሱም በሐዘን ጢማቸውን ላጭተው፥ ልብሳቸውን ቀደው፥ ፊታቸውን ነጭተው ነበር፤ ለቤተ መቅደስም መባ የሚያቀርቡትን እህልና ዕጣን ይዘው ነበር፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios