ኤርምያስ 38:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እኔም “እውነቱን ብነግርህ አትገድለኝምን? መቼም ብመክርህ ልታዳምጠኝ አትፈልግም” አልኩት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፣ “መልስ ብሰጥህ አትገድለኝምን? ምክር ብሰጥህ አትሰማኝም” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፦ “ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ደግሞም ብመክርህ እንኳ አትሰማኝም” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ኤርምያስም ንጉሡን ሴዴቅያስን፥ “ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ብመክርህም አትሰማኝም” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፦ ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ብመክርህም አትሰማኝም አለው። Ver Capítulo |