ኤርምያስ 28:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሆኖም ለአንተና ለሕዝቡ የምናገረውን ስማ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ነገር ግን ለአንተም ለዚህም ሕዝብ የምናገረውን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝብ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን ይህን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝቡ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝብ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን ይህን ቃል ስማ፥ Ver Capítulo |