ያዕቆብ 2:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከመልካም ሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንዲሁ ሥራ የሌለው እምነት በራሱ የሞተ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደዚሁም ከሥራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። Ver Capítulo |