ኢሳይያስ 57:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ትክክል ናቸው ብላችሁ የምታስቡአቸውን ሥራዎቻችሁን አጋልጣለሁ፤ ጣዖቶቻችሁም ሊረዱአችሁ አይችሉም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጽድቅሽንና ሥራሽን አጋልጣለሁ፤ እነርሱም አይጠቅሙሽም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኔ ጽድቅሽን እናገራለሁ፥ ሥራሽም አይረዳሽም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንግዲህ እኔ ጽድቄንና የማይረባሽን የአንቺን በደል እናገራለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እኔ ጽድቅሽን እናገራለሁ፥ ሥራሽም አይረባሽም። Ver Capítulo |