ኢሳይያስ 42:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ጮኾ አይናገርም፤ ድምጡንም በየአደባባዩ እንዲሰማ አያደርግም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አይጮኽም፣ ቃሉን ከፍ አያደርግም፤ ድምፁን በመንገድ ላይ በኀይል አያሰማም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አይጮኽም ቃሉንም አያነሣም፥ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አይጮኽም፤ ቃሉንም አያነሣም፤ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አይጮኽም ቃሉንም አያነሣም፥ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። Ver Capítulo |