ኢሳይያስ 10:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከአሁን በፊትም ከኢየሩሳሌምና ከሰማርያ የበለጡ ጣዖቶች የሞሉባቸውን መንግሥታት አሸንፌአለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የጣዖታትን መንግሥታት፣ ምስሎቻቸው ከኢየሩሳሌምና ከሰማርያ መንግሥታት የሚበልጡትን እጄ እንደ ያዘች ሁሉ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የጣዖታትን መንግሥታት፤ ምስሎቻቸው ከኢየሩሳሌምና ከሰማርያ መንግሥታት የሚበልጡትን እጄ እንደ ያዘች ሁሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይሁዳንም እንዲሁ አደርጋታለሁ፤ በኢየሩሳሌምና በሰማርያ የሚያድን ጣዖት አለን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የተቀረጹ ምስሎቻቸው ከኢየሩሳሌምና ከሰማርያ ምስሎች የበለጡትን የጣዖቶችን መንግሥታት እጄ እንዳገኘች፥ Ver Capítulo |