ዕንባቆም 3:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንተ ባሕሩን በፈረሶችህ በምትረጋግጥበት ጊዜ ጥልቁ ባሕር ይናወጣል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ታላላቅ ውሆችን በመናጥ፣ ባሕሩን በፈረሶችህ ረገጥህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በፈረሶችህ በባሕር ላይ ተራመድህ፥ ብዙ ውኆችንም ረገጥህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። Ver Capítulo |