ዘፍጥረት 37:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እርስ በርሳቸውም “እነሆ፥ ያ ሕልም አላሚ መጣ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነርሱም እንዲህ ተባባሉ፤ “ያ ሕልም ዐላሚ መጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “ያ ሕልም አላሚ ይኸው መጣ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፥ “ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ያባለ ሕልም ይኸው መጣ። Ver Capítulo |