ዘፍጥረት 36:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነዚህ ሁሉ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆች ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆቻቸው ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እነዚህ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና አለቆቻቸው ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የዔሳው ልጆችና መስፍኖቻቸው እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም የኤዶም ልጆች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የዔሳው ልጆችን አለቆቻቸስ እነዚህ ናቸው እርሱም ኤዶም ነው። Ver Capítulo |