ዘፍጥረት 34:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህም አባባል ለሐሞርና ለልጁ ለሴኬም መልካም መስሎ ታያቸው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ያቀረቡትም ሐሳብ ለኤሞርና ለልጁ ለሴኬም መልካም መስሎ ታያቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ነገራቸውም በኤሞር ልጅ በሴኬምና በኤሞር ዘንድ የተወደደ ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገራቸውም ኤሞርንና የኤሞርን ልጅ ሴኬምን ደስ አሰኛቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ነገራቸውም በኤሞር ልጅ በሴኬምን በኤሞር ዘንድ የተወደደ ሆነ። Ver Capítulo |