ዘፍጥረት 33:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህ ዔሳው በዚያኑ ቀን ጒዞውን በመጀመር ወደ ኤዶም ተመለሰ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ዔሳው በዚሁ ዕለት ወደ ሴይር ለመመለስ ተነሣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዔሳውም በዚያኑ ቀን ወደ ሴይር መንገዱ ተመለሰ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዔሳውም በዚያ ቀን ወደ ሴይር ተመለሰ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዔሳውም በዚያን ቀን ወደ ሴይር መንገዱን ተመለሰ። Ver Capítulo |