ዘፍጥረት 32:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እነርሱን ካሻገረም በኋላ ያለውን ጓዝ ሁሉ አሻገረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ወንዙን አሻግሮ ከሸኛቸው በኋላ፣ ጓዙን ሁሉ ሰደደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እነርሱን ወስዶ ወንዙን አሻገራቸው፥ ያለውን ሁሉ እንደዚሁ አሻገረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወሰዳቸውም፤ ወንዙንም አሻገራቸው፤ ገንዘቡንም ሁሉ አሻገረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወሰዳቸውም ወንዙንም አሻገራቸው ከብቱን ሁሉ አሻገረ። Ver Capítulo |