ዘፍጥረት 31:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ስለዚህ ያዕቆብ ትልቅ ድንጋይ አንሥቶ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲሆን አቆመው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። Ver Capítulo |