ዘፍጥረት 27:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ተጠጋ፤ አባቱም ዳሰሰውና “ድምፅህ የያዕቆብን ድምፅ ይመስላል፤ ክንድህ ግን የዔሳውን ክንድ ይመስላል” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይሥሐቅ ተጠጋ፤ አባቱም በእጁ እየዳሰሰው፣ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፤ እጆቹ ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሕቅ ቀረበ፥ ዳሰሰውም፥ እንዲህም፦ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፥ እጆቹ ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ቀረበ፤ ዳሰሰውም፤ እንዲህም አለው፥ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፥ እጆች ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሕቅ ቀረበ፤ ዳሰሰውም እንዲህም ይህ ድምፅ የያዕቆብም ድምፅ ነው እጆች ግን የዔሳው እጆች ናቸው አለው። Ver Capítulo |