ዘፍጥረት 24:64 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም64 ርብቃ ይስሐቅን ባየች ጊዜ ከግመሏ ወረደችና፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም64 ርብቃም እንደዚሁ አሻግራ ስትመለከት፣ ይሥሐቅን አየች፤ ከግመልም ወረደች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)64 ርብቃም ዐይኖችዋን አቀናች፥ ይስሐቅንም አየች፥ ከግመልም ወረደች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)64 ርብቃም ዓይኖችዋን አቀናች፤ ይስሐቅንም አየች፤ ከግመልም ወረደች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)64 ርብቃም ዓይኖችዋን አቀናች ይስሐቅንም አየች ከግመልም ወረድች። Ver Capítulo |