ዘፍጥረት 19:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሎጥ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ፥ እባካችሁ ወደዚያ እንድንወጣ አታደርጉ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሎጥም እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ ሆይ፤ እባካችሁ እንደዚህስ አይሁን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሎጥም፥ አላቸው፦ “ጌቶቼ ሆይ፥ እንዲህስ አይሁን፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሎጥም አላቸው፥ “ጌቶች ሆይ፥ በጀ በሉኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሎጥም አላቸው ጌቶቼ ሆይ እንዲህስ አይሁን Ver Capítulo |