ዘፍጥረት 15:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አሞራዎች የተቈራረጠውን ሥጋ ለመብላት ሲመጡ አብራም አባረራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሞሮችም ሥጋውን ለመብላት ወረዱ፤ አብራም ግን አባረራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሞራዎችም በተቈረጠው ሥጋቸው ላይ ወረዱ፤ አብራምም በእነርሱ ዘንድ ተቀምጦ አባረራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። Ver Capítulo |