ገላትያ 5:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህም “ጥቂት እርሾ ሊጡን በሙሉ ያቦካዋል” እንደሚባለው ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 “ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጥቂት እርሾ ብዙውን ዱቄት መጻጻ ያደርገው የለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9-10 የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው። Ver Capítulo |