ሕዝቅኤል 3:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለዚህ አፌን ከፈትኩ፤ የብራናውንም ጥቅል እንድበላው ሰጠኝ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ስለዚህ አፌን ከፈትሁ፤ እርሱም መጽሐፉን አጐረሠኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አፌንም ከፈትሁ፤ መጽሐፉንም አበላኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። Ver Capítulo |