Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘፀአት 36:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ለድንኳኑ መክደኛ የሚሆኑ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችንም ከፍየል ጠጒር የተፈተለ ጨርቅ አዘጋጁ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ከማደሪያው በላይ ለሚሆነው ድንኳን ከፍየል ቈዳ የተሠሩ በጠቅላላ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችን ሠሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ከማደሪያው በላይ ለሚሆነው ድንኳን መጋረጃዎችን ከፍየል ጠጉር ሠራ፤ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችን ሠራ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ከድ​ን​ኳ​ኑም በላይ የሚ​ሆኑ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችን ከፍ​የል ጠጕር አደ​ረጉ፤ ዐሥራ አንድ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ች​ንም አደ​ረጉ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ከማደሪያውም በላይ ለድንኳን የሚሆኑ መጋረጆችን ከፍየል ጠጉር አደረጉ፤ አሥራ አንድ መጋረጆች አደረጉ።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 36:14
2 Referencias Cruzadas  

የሁሉም መጠን እኩል ሆኖ የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመት ዐሥራ ሦስት ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ሁለት ሜትር ነበር።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos