| ዘፀአት 1:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ርኅራኄ በጐደለውም ጭካኔ በባርነት አሠሩአቸው።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታም ያሠሯቸው ጀመር።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ግብፃውያንም እስራኤላውያንን በጭካኔ እንዲሠሩ አስገደዱአቸው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በግፍዕ ገዙአቸው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በመከራ ገዙአቸው።Ver Capítulo |