አስቴር 5:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ሆኖም እንደምንም ራሱን ተቈጣጥሮ በመታገሥ ወደ ቤቱ ደረሰ፤ ከዚህ በኋላ ወዳጆቹን ወደ ቤቱ ጠርቶ ሚስቱ ዜሬሽም አብራ እንድትገኝ አደረገ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሐማ ግን እንደ ምንም ራሱን ተቈጣጥሮ ወደ ቤቱ ሄደ። ወዳጆቹንና ሚስቱን ዞሳራን አስጠርቶ በአንድነት ከሰበሰባቸው በኋላ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሐማ ግን ታግሦ ወደ ቤቱ ሄደ፥ ልኮም ወዳጆቹንና ሚስቱን ዞሳራን አስጠራ። Ver Capítulo |