አስቴር 1:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ንጉሡም ማንኛውም ሰው እንደየባህሉ የሚፈልገውን ያኽል መጠጣት ይችል ዘንድ ለቤተ መንግሥቱ አገልጋዮች ትእዛዝ ሰጥቶ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ንጉሡ ለእያንዳንዱ ሰው የሚፈልገውን ያህል እንዲያቀርቡለት የወይን ጠጅ አሳላፊዎቹን ሁሉ አዝዞ ስለ ነበረ፣ በንጉሡ ትእዛዝ መሠረት እያንዳንዱ ተስተናጋጅ እንዲጠጣ ተፈቅዶለት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ንጉሡም እንደ ሰው ሁሉ ፈቃድ ያደርጉ ዘንድ ለቤቱ አዛዦች ሁሉ አዝዞ ነበርና መጠጡ እንደ ወግ አልነበረም። Ver Capítulo |