መክብብ 6:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሰው በሥራ መድከሙ የሚበላውን ነገር ለማግኘት ነበር፤ ይሁን እንጂ “በቃኝ!” ማለት አያውቅም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሰው ጥረት ሁሉ ለአፉ ነው፤ ፍላጎቱ ግን ፈጽሞ አይረካም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሰው ድካም ሁሉ ለአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሰው ድካም ሁሉ በአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሰው ድካም ሁሉ ለአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም። Ver Capítulo |