መክብብ 5:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ አንድ ነገር ብታስብ ስለ እርሱ ታልማለህ፤ ብዙ ከመናገር የተነሣ ትሳሳታለህ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሥራ ብዛት ሕልም እንደሚታይ፣ ብዙ ቃል ባለበትም የሞኝ ንግግር ይገለጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አላዋቂዎች ደስ አያሰኙትምና ለእግዚአብሔር ስእለት በተሳልህ ጊዜ ለመፈጸም አትዘግይ፥ የተሳልኸውን ፈጽመው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሕልም በብዙ መከራ፥ እንዲሁም የሰነፍ ቃል በብዙ ነገር ይመጣልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል፥ እንዲሁም የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል። Ver Capítulo |