ዘዳግም 5:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር አምላካችን በሲና ተራራ ላይ ቃል ኪዳን አደረገ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አምላካችን እግዚአብሔር በኮሬብ ከእኛ ጋራ ቃል ኪዳን ገብቷል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ አምላካችን በኮሬብ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አምላካችሁ እግዚአብሔር በኮሬብ ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳኑን አጸና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አምላካችን እግዚአብሔር በኮሬብ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። Ver Capítulo |