ዘዳግም 3:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ገለዓድንም ከምናሴ ነገድ ወገን ለሆነው ለማኪር ቤተሰብ ሰጠሁ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ገለዓድንም ለማኪር ሰጠሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለማኪርም ገልዓድን ሰጠሁት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለማኪርም ገለዓድን ሰጠሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለማኪርም ገልዓድን ሰጠሁት። Ver Capítulo |