| ዘዳግም 28:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “የእህል ሰብልህና ቡሃቃህ የተረገመ ይሆናል።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ የተረገሙ ይሆናሉ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “እንቅብህና ቡሓቃህ የተረገሙ ይሆናሉ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 መዛግብትህና የቀረውም ርጉማን ይሆናሉ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንቅብህና ቡሃቃህ ርጉም ይሆናል።Ver Capítulo |