ዳንኤል 5:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እንግዲህ እግዚአብሔር በሰው እጅ ጣቶች ልኮ እነዚህን ቃላት እንዲጽፉ ያደረገው ስለዚህ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ እርሱ ጽሕፈቱን የጻፈውን እጅ ላከ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ስለዚህም እነዚህ የእጅ ጣቶች ከእርሱ ዘንድ ተልከዋል፥ ይህም ጽሕፈት ተጽፎአል። Ver Capítulo |