ዳንኤል 11:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ሥልጣኑን በብዙ አገሮች ላይ በሚያንሰራፋበትም ጊዜ ግብጽም ራስዋ አታመልጥም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ሥልጣኑን በብዙ አገሮች ላይ ያንሰራፋል፤ ግብጽም አታመልጥም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 እጁን በአገሮች ላይ ይዘረጋል፥ የግብጽም ምድር አታመልጥም። Ver Capítulo |