| አሞጽ 2:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ቀስት ወርዋሪዎች ቆመው አይመክቱም፤ ፈጣን ሯጮችም ሮጠው አያመልጡም፤ ፈረሰኞችም ሕይወታቸውን ማዳን አይችሉም።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ቀስተኛው በቦታው ጸንቶ አይቆምም፤ ፈጣኑም ተዋጊ ሮጦ አያመልጥም፤ ፈረሰኛውም ነፍሱን አያድንም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቀስተኛውም አይቆምም፥ ፈጣኑም ሯጭ አያመልጥም፥ ፈረሰኛውም ነፍሱን አያድንም፤Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቀስተኛውም አይቆምም፤ ፈጣኑም አያመልጥም፤ ፈረሰኛውም ነፍሱን አያድንም፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ፈጣኑም አይድንም፥ ፈረሰኛውም ነፍሱን አያድንም፥Ver Capítulo |