ሐዋርያት ሥራ 7:47 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ነገር ግን ለእግዚአብሔር ቤት የሠራው ሰሎሞን ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 ነገር ግን የማደሪያውን ቤት የሠራለት ሰሎሞን ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ነገር ግን ሰሎሞን ቤት ሠራለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ሰሎሞን ግን ቤትን ሠራለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ነገር ግን ሰሎሞን ቤት ሠራለት። Ver Capítulo |