ሐዋርያት ሥራ 24:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አሁን ላቀረቡብኝ ክስ ሁሉ ምንም ማስረጃ ሊያቀርቡልህ አይችሉም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አሁንም ለተከሰስሁበት ነገር ማስረጃ ሊያቀርቡልህ አይችሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሚከስሱኝ ሁሉ በፊትህ ማስረጃ ማቅረብ አይችሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም። Ver Capítulo |